Dieses Fest wird zum Gedenken
an das
Finden des
Kreuzes (um
300 n.Chr.),
an das Jesus
geschlagen
wurde, durch
Helena, die
Mutter des
römischen
Kaisers
Konstantin,
gefeiert.
Es findet am 27. September
(17.
Meskerem im
äthiopischen
Kalendar)
statt und
ist das
erste große
Kirchenfest
nach Neujahr
(11.
September).
Der kirchlichen Überlieferung
zufolge war
das Kreuz
Jahrhunderte
lang unter
einem Haufen
von Müll in
Jerusalem
begraben
gewesen.
Helena ließ ein Feuer machen
und
reichlich
Weihrauch
verbrennen,
der sich an
der Stelle,
an der das
Kreuz war,
ansammelte,
sodass es
schließlich
gefunden
werden
konnte.
Um daran zu erinnern, wird
bei diesem
Fest ein
großes Feuer
gemacht, um
das die
Gläubigen
sich
versammeln,
Ansprachen
und
Predigten
hören und
Lieder
singen, die
sie mit
Kirchentrommeln
begleiten. Viele der festlichen Gesänge
handeln vom
Kreuz und
dessen
Kraft.
Manche
nehmen Asche
vom Feuer
und machen
damit das
Zeichen des
Kreuzes auf
ihre Stirn.
~~~
የመስቀል በዓል
ጌታችን
ኢየሱስ
ክርስቶስ
የሰው
ልጆችን
ለማዳን
የተሰቀለበት
ቅዱስ
መስቀል
ሕሙማንን
በመፈወሱ
ምክንያት
በርካታ
አሕዛብ
ክርስቲያን
እንዲሆኑ
አስችሏል፡፡
በተአምራዊነቱና
በክርስቲያኖች
ዘንድ
ከፍተኛ
ክብር
የተሰጠው
በመሆኑና
ይህን
የተመለከቱ
አይሁድ
ቅዱስ
መስቀሉን
በአንድ
የቆሻሻ
ማጠራቀሚያ
ቦታ
እንዲቀበር
አደረጉ፡፡
የአካባቢው
ነዋሪዎች
በየቀኑ
ቆሻሻ
ስለሚጥሉበት
ቦታው
ወደ
ተራራነት
ተቀየረ፡፡
ምንም
እንኳን
መስቀሉን
ለማውጣት
ባይችሉም
በኢየሩሳሌም
የነበሩ
ክርስቲያኖች
ቦታውን
ያውቁት
ነበር፡፡
በሰባ
ዓመተ
ምሕረት
በጥጦስ
ወረራ
ኢየሩሳሌም
ስለጠፋች
በዚያ
የነበሩ
ክርስቲያኖች
ተሰደዱ፡፡
የተቀበረበትን
ቦታ
የሚያውቅ
ባለመገኘቱ
መስቀሉ
ከ300
ዓመታት
በላይ
ተዳፍኖ
/ተቀብሮ/
ኖረ፡፡
በ326
ዓ.ም.
የንጉሥ
ቆስጠንጢኖስ
እናት
ንግሥት
ዕሌኒ
ቅዱስ
መስቀሉን
ለመፈለግ
ወደ
ኢየሩሳሌም
ጉዞ
አደረገች፡፡
እዚያም
ደርሳ
ጉብታ
የሆነውን
ሁሉ
ብታስቆፍር
መስቀሉ
ያለበትን
ቦታ
ማግኘት
አልቻለችም፤
ሰውም
ብትጠይቅ
የሚያውቅ
አልተገኘም፡፡
በመጨረሻም
የመስቀሉ
መገኘት
የእግዚአብሔር
ፈቀድ
ነበርና
አንድ
ይሁድ
አረጋዊ
የታሪክ
አዋቂና
ሽማግሌ
አግኝታ
ቅዱስ
መስቀሉ
የተቀበረበትንና
የተጣለበትን
አካባቢ
ያውቅ
ዘንድ
ጠየቀችው፡፡
ሽማግሌውም
“አንቺም
በከንቱ
አትድከሚ
ሰውንም
አታድክሚ
እንጨት
አሰብስበሽ
እጣን
አፍሽበት
በእሳትም
አያይዢው
የእጣኑ
ጢስ
ወደላይ
ወጥቶ
ወደታች
ሲመለስ
አቅጣጫውን
አይተሽ
አስቆፍሪው
በዚህ
ምልክት
ታገኚዋለሽ”
አላት
እርሷም
ያላትን
ሁሉ
አደረገች።
እንጨት
ደምራ
በዚያ
ላይም
ዕጣን
ጨምራ
በእሳት
ለኮሰችው፤
የዕጣኑ
ጢስ
ወደ
ላይ
ወጥቶ
ወደ
ታች
ሲመለስ
መስቀሉ
ያለበትን
ቦታ
በጣት
ጠቅሶ
እንደማሳየት
ያህል
አመለከተ፡፡
ንግሥት
ዕሌኒም
ጢሱ
ያረፈበት
ቦታ
ቅዱስ
መስቀሉ
የተቀበረበት
እንደሆነ
አመነች፡፡
ይህ
ይሁድ
አረጋዊ
የታሪክ
አዋቂና
ሽማግሌ
በኋላ
በክርስቶስ
አምኖ
ተጠምቋል፤
ስሙም
ኪርያኮስ
ተብሏል፡፡
በዚህም
መሠረት
ከመስከረም
17
ቀን
አስጀምራ
እስከ
መጋቢት
10
ቀን
ሌሊትና
ቀን
ለሰባት
ወራት
ያህል
የጉድፍን
ኮረብታ
ቆፍረው
ቆሻሻውንም
ካስወገዱ
በኋላ
ሦስት
መስቀሎች
ተገኙ
፡፡
የጌታም
መስቀል
ሙት
በማስነሣቱ
ተለይቶ
ታውቋል፡፡
መስቀሉ
የተገኘው
መጋቢት
10
ቀን
326
ዓ.
ም.
ነበር፡፡
ቅድስት
ዕሌኒ
ይህን
ተአምር
በማየቷ
እጅግ
ደስ
አላት፡፡
ሕዝቡም
ሁሉ
መስቀሉን
እየዳሰሱ
ኪርያላይሶን
እያሉም
በመዘመር
ደስታና
ሐሴት
አደረጉ፡፡
ቀኑ
መሽቶ
ጨለማ
በሆነ
ጊዜም
የኢየሩሳሌም
ጳጳስ
ብፁዕ
አቡነ
መቃርዮስና
ንግሥት
ዕሌኒ፣
ሠራዊቱና
ሕዝቡ
በሰልፍ
በችቦ
መብራት
መዝሙር
እየዘመሩ
ቅዱስ
መስቀሉን
ወደ
ቤተ
ክርስቲያን
ወስደው
በአንድ
የጸሎት
ቤት
አኖሩት፡፡
በኋላም
በንጉሥ
ቆስጠንጢኖስ
ዕብነ
መሠረት
ወይም
የመሠረት
ድንጋይ
ተቀምጦ
ለመሰቀሉ
መታሰቢያ
ቤተክርስቲያን
ተሠርቶ
ተመርቆ
የገባው
(ቅዳሴ
ቤቱ)
የተከበረው
መስከረም
17
ቀን
327
ዓ.ም.
ነው፡፡
በቤተ
ክርስቲያናችን
ሁለቱም
ዕለታት
ይከበራሉ፤
በደማቅ
ሁኔታና
በመጀመሪያ
ደረጃ
የሚከበረው
ግን
መስከረም
17
ነው፡፡
ይህም
የሆነበት
ምክንያት
መጋቢት
10
ቀን
ሁልጊዜም
በዐቢይ
ጾም
ወቅት
የሚውል
መሆኑና
ለመስቀሉ
የተሠራው
ቤተ
መቅደስ
የከበረው
መስከረም
17
በመሆኑ
ነው፡፡
ይህ
ዕለት
ከ300
ዓመታት
በላይ
ጠፍቶ
የነበረውን
ቅዱስ
መስቀል
በንግሥት
ዕሌኒ
አማካኝነት
መገኘቱን
የምንዘክርበት
በዚህም
ደስ
የምንሰኝበት
ዕለት
ነው፡፡
ይህን
መነሻ
በማድረግ
በኢትዮጵያ
ቤተክርስቲያን
ደመራ
በመደመር
የመስቀል
በዓል
በታላቅ
መንፈሳዊ
ሥነ
ሥርዐት
ይከበራል፡፡
ደመራ
የሚለው
ቃል
–
ደመረ፣
ጨመረ፣
አንድ
አደረገ፤
ከሚለው
የግእዝ
ቃል
የተወረሰ
ሲሆን
መቀላቀልን፣
መገናኘትን፣
መሰብሰብን፣
መጣመርን፣
መዋሐድን
በአጠቃላይ
ሱታፌን፣
አንድነትን
እና
ኅብረትን
ያመለክታል፡፡
ቅዱስ
መስቀሉ
በተገኘበት
ቦታም
ስለሆነም
ደመራ
እንጨቶች
የሚደመሩበት
የበዓለ
መስቀል
ዋዜማ
ነው፡፡
ቤተ
ክርስቲያናችን
ከምታከብራቸው
ዘጠኙ
የጌታችን
ንዑሳን
በዓላት
አንዱ
በዓል
ነው፡፡
መስቀል
የሰላማችንና
የድኅነታችን
የመቀደሳችን
ዓርማ፣
ኢየሱስ
ክርስቶስ
የሰውን
ልጆች
ለማዳን፥
የዘላለም
ሕይወትን
ለመስጠት
መስዋዕትነት
የከፈለበት
ቅዱስ
ሥጋውን
ክቡር
ደሙን
ያፈሰሰበት
መንበር፥
ሲሆን
አምላካችንን
የምንመለከትበት
መስታወት
ነው።
በሀገራችን
በኢትዮጵያ
የመስቀልን
በዓል
ደመራ
በመደመርና
ችቦ
በማብራት፥
ቅዳሴ
በመቀደስና
ማኅሌት
በመቆም
የምናከብረው
ለዚህ
ነው።
በዚሁም
ላይ
ይህን
ታላቅ
ዕፀ
መስቀል
በወቅቱ
የነበሩ
ታላላቅ
ነገሥታት
የሚያደርጋቸውን
ተዓምራት
በማየት
ለእያንዳንዳቸው
ይደርሳቸው
ዘንድ
ከአራት
ክፍል
ሲከፍሉት
ከአራቱ
አንዱ
የቀኝ
እጁ
ያረፈበት
ግማድ
/ክፋይ/
ብቻ
በደብረ
ከርቤ
ግሸን
ማርያም
ሲገኝ
ሌሎች
ሦስቱ
ግን
የት
እንደደረሱ
አይታወቅም።
የጌታችን
ቅዱስ
መስቀል
ወደ
ሀገራችን
ሊመጣ
የቻለበት
1394
ዓ.ም.
ሁለተኛ
በነገሡ
በ29ኛ
ዓመታቸው
የእስክንድርያ
ቤተ
ክርስቲያን
ሊቀጳጳስ
ብፁዕ
አቡነ
ሚካኤል
47ኛ
በወቅቱ
የነበረው
የግብጽ
ፈርዖን
አሠራቸው
ክርስቲያን
የሆኑ
ዜጎቹን
“የእኔን
ሃይማኖት
ካልተከተላችሁ
መኖር
በግብጽ
መኖር
አትችሉም”
ብሎ
ከአቅማቸው
በላይ
ግብር
ጣለባቸው፡፡
መከራው
የጸናባቸው
የግብጽ
ክርስቲያኖች
“ከደረሰብን
መከራና
ሊቀጳጳሳችንን
ታስፈታልን
ዘንድ
በእግዚአብሔር
ስም
ተማጽነናል”
ሲሉ
ለአፄ
ዳዊት
መልእክት
ላኩባቸው፡፡
አፄ
ዳዊት
“ክተት
ሠራዊት
ምታ
ነጋሪት”
ብለው
አዋጅ
በማወጅ
ጦርነት
ለማካሔድ
ወስነው
ወደ
ካርቱም
ጦራቸውን
አዘመቱ፡፡
ካርቱም
ደርሰው
ሁኔታውን
ሲያዩ
ጦርነት
ከማካሔድ
ለምን
የዐባይን
ወንዝ
አልገድብም
ብለው
ወሰኑ፡፡
ይህንንም
ተግባራዊ
ለማድረግ
እንቅስቃሴ
ማድረግ
ጀመሩ፡፡
ይህን
የሰሙ
የወቅቱ
የግብጽ
መሪ
መርዋን
እልጋዴን
መኳንቱን
ሰብስበው
“ምን
ይሻለናል
ብለው
ምክር
ያዙ”
የዐባይን
ወንዝ
ከምናጣ
“ሊቀጳጳሱን
አቡነ
ሚካኤልን
እንፈታለን
በክርስቲያኖችም
ላይ
መከራ
አናደርስም”
ብለው
ቃል
በመግባት
ብፁዕ
አቡነ
ሚካኤልን
ሁለት
እልፍ
ወቂት
ወርቅ
እጅ
መንሻ
አስይዘው
ለዐፄ
ዳዊት
አማላጅ
ላኩ፡፡
ንጉሡ
ዐፄ
ዳዊትም
“ብርና
ወርቅ
አልፈልግም
ጌታዬ
ኢየሱስ
ክርስቶስ
የተሰቀለበትን
መስቀል
ነው
የምፈልገው”
አሏቸው፡፡
የሀገራችን
ሕዝብ
በውኃ
ጥም
ከሚያልቅ
ብንስማማ
ይሻለናል
ብለው
መስከረም
10
ቀን
1395
ዓ.ም.
ከመስቀሉ
ጋር
ቅዱስ
ሉቃስ
የሳላት
የእመቤታችን
ሥዕል
ጨምረው
ሰጧቸው፡፡
በየዓመቱ
መስከረም
10
ቀን
የተቀጸል
ጽጌ
/የዐፄ
መስቀል/
እየተባለ
የሚከበረው
ይህን
መነሻ
በማድረግ
ነው፡፡
የታላቋን
ንግሥት
ዕሌኒን
ታሪክ
በማስታወስ
መስከረም
17
የመስቀል
በዓልን
ካከበሩ
በኋላ
“መስቀልየ
ይነብር
በዲበ
መስቀል
/መስቀሌ
በመስቀል
ላይ
ይኖራል/”
የሚል
ራእይ
ታያቸው፡፡
“ይሔ
ነገር
ምሥጢሩ
ምንድን
ነው?”
እያሉ
በድንገት
ሲናር
ላይ
አረፈው
አጽማቸው
ዳጋ
እስጢፋኖስ
አርፏል፡፡
በእሳቸው
እግር
የተተኩት
ልጃቸው
ዐፄ
ዘርዓ
ያዕቆብ
“አንብር
መስቀልየ
በዲበ
መስቀል
/መስቀሌን
በመስቀልያ
ስፍራ
አስቀምጥ/”
የሚል
ራእይ
በተደጋጋሚ
እግዚአብሔር
አሳያቸው፡፡
በኢትዮጵያ
ካሉት
መልከዐ
ምድር
ውስጥ
የመስቀል
ቅርጽ
ያለው
የቀራንዮ
አምሳል
የሆነ
ቦታ
ከፈለጉትና
ካጠኑ
በኋላ
ጌታችን
ኢየሱስ
ክርስቶሰ
በቀራንዮ
የተሰቀለበት
ቀኝ
እጁ
ያረፈበት
ግማደ
መስቀል
አሁን
ግሼ
አምባ
በሚባለው
ሥፍራ
ላይ
መስከረም
21
ቀን
1446
ዓ.ም
ደብረ
ከርቤ
አሁን
እግዚአብሔር
አብ
ቤተ
ክርስቲያን
የታነጸበት
ቦታ
ላይ
እንዲያርፍ
አደረጉ፡፡
(source:
amdetewahdo)
~~~