Willkommen auf
unserer Website!
Im Namen
des Vaters und
des Sohnes und
des Heiligen
Geistes. Amen.
Die
äthiopisch-orthodoxe
Tewahedo
Debre-Sina St.
Kidane-Mehret
und Erzengel St.
Gabriel Kirche
in Österreich
dient seit 1998
der orthodoxen
Tewahedo
Gemeinde.
Unsere Kirche
erfüllt wichtige
religiöse
Funktionen wie
das Abhalten von
Messen und
Spenden der
heiligen
Kommunion. Dies
bietet den
christlichen
Familien Halt,
erfüllt ihre
spirituellen
Bedürfnisse und
stärkt ihren
Glauben.
Durch den Willen
Gottes und mit
der
Unterstützung
unserer
engagierten
Schwestern und
Brüder feiert
unsere Kirche
regelmäßig Feste
wie Weihnachten,
Epiphanie und
Ostern. Wir
laden Sie und
Ihre Familie
ein, an unseren
Gottesdiensten
teilzunehmen.
Auf dieser
unserer
Website
können Sie
mehr über
unsere
Gemeinde
erfahren.
~~~
Welcome to
our Website!
In the name
of the
Father, and
of the Son,
and of the
Holy Spirit.
Amen.
The
Ethiopian
Orthodox
Tewahedo
Debre-Sina
St.
Kidane-Mehret
and
Archangel
St. Gabriel
Church in
Austria has
been serving
the Orthodox
Tewahedo
community
since 1998.
Our
Church
regularly
serves the
Christian
community by
giving holy
services
such as
mass, Holy
Communion
and other
important
services.
These holy
services
provide
spiritual
satisfaction
to the Christian
families,
fulfill
their
spiritual
needs, and
strengthen
their faith.
By the will
of God and
with the
support of
our
committed
sisters and
brothers,
our Church
regularly
celebrates
holy
festivals,
including
Christmas,
Epiphany,
and Easter.We
invite you
and your
family
members to
partake of
the
blessing.
You can find
out more
about the
holy service
of our
Church from
our website.
~~~
እንኳን ደህና መጡ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
በኦስትሪያ
የደብረ
ሲና
ቅድስት
ኪዳነ
ምሕረት
እና
የሊቀ
መላእክት
ቅዱስ
ገብርኤል
ቤተ
ክርስቲያን በኦስትርያ
እና
አካባቢው ለሚኖሩ ለተዋህዶ ቤተሰቦች
ለሁለት አሥርት ዓመታት ያህል መንፈሳዊ
አገልግሎት ስትሰጥ ኖራለች አሁንም
እያገለገለች ትገኛለች።
ቤተ ክርስቲያኗ ዘወትር
እሁድ ማለዳ ፀሎተ ኪዳን
፣
ጥምቀተ ክርስትና
፣
ስርዓተ ተክሊል ፣
ፀሎተ ቅዳሴ ፣ ትምህርተ ንሰሓ
፣
ፀሎተ ፍታት
እንዲሁም የሰብከተ
ወንጌል እና
የመንፈሳዊ መዝሙር
አገልግሎት በመሰጠት በዙሪያዋ ለአሉ
የክርስቶስ ቤተሰቦች የመንፈስ ምግብ
እና ለሀይማኖታቸው ብርታት ሆና
እያገለገለች ትገኛለች።
በሥሯ ባሉ እግዚሃብሔር
ለአገልግሎት በፈቀደላቸው ወንድሞች እና እህቶች
ብርታት ቤተ ክርስቲያኗ በየግዜው
የሚከበሩ የቤተ ክርስቲያን ቅዱስ
በዓላትን በመዘከር እና በማክበር
የክርስቲያን ቤተሰቦች ከበረከቷ እንዲካፈሉ
ታደርጋለች። በቋሚነትም ብርሃነ ልደቱን ፣
ብርሃነ ጥምቀቱን ፣ ብርሃነ ትንሳኤ
፣
ውብርሃነ መስቀሉን
፣ የታህሳስ እና የሐምሌ ገብርኤል
፣
የየካቲት እና
የነሐሴ ኪዳነ
ምሕረትን
እና
ሌሎችንም ዓመታዊ ክብረ
በዓላትን ታከብራለች።
ቤተ ክርስቲያናችን እርሶ
እና ቤተሰብዎ የበረከቱ ተካፋይ
እንዲሆኑ ሁል ግዜም ጥሪዋን
ታስተላልፋለች።
ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ እና ማህበራዊ አገልግሎት ሆነ ለተጨማሪም መረጃ ድህረ-ገፃችን በመጎብኘት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
|